አስተያየትህ በጣም ትክክል ሲሆን፣ የአፄ ቴዎድሮስን በሀገር ጉዳይ ብቻ ሳይሆን ፣ በሀይማኖታቸውም ጭምር የነበራቸውን ቀናኢነትን ያሳያል ።

ዮሴፍ ለማ

This is to share what I have read on Daniel Kibret Blog.

ብዙዎቻችን ለጸሎት ጊዜ እንደማይተርፈን እንናገራለን፡፡ ነገር ግን ከኛ በላይ በኃላፊነት እና በሥራ ይጣደፉ የነበሩ ሰዎች ለጸሎት ጊዜ እንደነበራቸው ስናይ እኛ ጊዜ ሳይሆን ፍላጎት እንደሌለን እንገነዘባለን፡፡

በዘመነ መሳፍንት ተበታትና የነበረቺውን ኢትዮጵያ አንድ ለማድረግ ያለ ዕረፍት ላይ ከታች ይኳትኑ የነበሩት ዐፄ ቴዎድሮስ ምንም እንኳን ፋታ ባይኖራቸው ለጸሎት ግን ጊዜ ነበራቸው፡፡
ንጉሥ ቴዎድሮስ ለጸሎት ማልደው መነሣት ልማዳቸው ነበር፡፡ ከመኝታ እልፍኛቸው ወጥተው ጋቢያቸውን ይከናነቡና ድንጋይ ላይ ቁጭ ብለው ጸሎታቸውን ያደርሳሉ፡፡ አቡነ ዘበሰማያት፣ የዕለት ውዳሴ ማርያም እና መልክዐ መድኃኔዓለም የዘወትር ጸሎቶቻቸው ነበሩ፡፡ ጊዜ ካገኙም ዳዊት ይደግሙ ነበር፡፡
ገሪማ ታፈረ፣ አባ ታጠቅ ካሣ የቋራው አንበሳ፣ ገጽ 93

View original post

Advertisements

3 thoughts on “

  1. ጀግና ፈጣሪውን እንጅ ሰውን ስለማይፈራ ድንቁ ኢትዮጵያዊይም ይህን ነው ያደረገው፡፡ ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን!!!!!!

  2. አፄ ቴዎድሮስ ከዘመናቸው አርቆ አሳቢ የነበሩና በኢትዮጲያ ታሪክ ከተነሱ ነገስታት «Innovative» የነበሩ ናቸው ። በዘመናቸው የነበረው የሀገራችን ችግር ግን በእሳቸው አቅም ብቻ መፍትሄን ሊያገኝ ስላልቻለ መጨረሻ ላይ ችግሩ ከፍቶ በውጪ ወራሪዎች ሊወረሩ በቅተዋል ። ለኢትዮጲያ አንድነት የጣሉት መሰረት ከእርሳቸው በኋላ የመጡት ነገስታት ቀጥለውበት ኢትዮጲያ ዛሬ ለያዘችው ደረጃ በቅታለች።

  3. You post interesting articles here. Your
    blog deserves much more traffic. It can go viral if you give it
    initial boost, i know very useful service that can help you, just search in google:
    svetsern traffic tips

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s