Winning images

Addis Journal

s_s18_gtibbon1

This photo by Gali Tibbon, an Israeli photojournalist and documentary photographer, showing an infertile Ethiopian woman baptized by priests in Lalibela just before Christmas day has won the prestigious World Photography Awards 2013 in the professional travel category. According to faith the water has fertility powers that will allow her to conceive.

s_s19_gtibbon2

The second image by the same photographer shows a ray of light penetrating into the church from a cross shaped window as a pilgrim walks by.
For more Lalibela photos of Gali Tibbon, check here.

View original post

Advertisements

ፍልስፍና በጥበብ

Normal
0

false
false
false

EN-US
X-NONE
X-NONE

MicrosoftInternetExplorer4

/* Style Definitions */
table.MsoNormalTable
{mso-style-name:”Table Normal”;
mso-tstyle-rowband-size:0;
mso-tstyle-colband-size:0;
mso-style-noshow:yes;
mso-style-priority:99;
mso-style-qformat:yes;
mso-style-parent:””;
mso-padding-alt:0in 5.4pt 0in 5.4pt;
mso-para-margin-top:0in;
mso-para-margin-right:0in;
mso-para-margin-bottom:10.0pt;
mso-para-margin-left:0in;
line-height:115%;
mso-pagination:widow-orphan;
font-size:11.0pt;
font-family:”Calibri”,”sans-serif”;
mso-ascii-font-family:Calibri;
mso-ascii-theme-font:minor-latin;
mso-fareast-font-family:”Times New Roman”;
mso-fareast-theme-font:minor-fareast;
mso-hansi-font-family:Calibri;
mso-hansi-theme-font:minor-latin;}

ስኬታማለሆነኑሮተግባራዊየሆነየህይወትልምድያስፈልጋልበተለይምበርካታችግሮችንያሳለፈሰውችግሮችአስቀድመውሊፈጠሩሲሉአስቀድሞማየትይችላልበአለምላይአይሁዳውያንበርካታችግሮችንአሳልፈዋልከትምህርትናበማንበብእውቀትንከመሰብሰብውጪአንድሰውበህይወትውስጥተሳታፊናበመሆንየህይወትልምድንሊቀስምይችላልብዙጊዜሰዎችአንድንነገርከላይየሚያዩትንነገርእውነትአድርገውነውእሚቀበሉትሆኖምግንወደውስጥሲገባናከላይሲታይየተለያየመሆኑንአይረዱም

አለማወቅራሱሰዎችደስተኛሆነውእንዲኖሩየሚያስችልነገርሲሆንከተማሩሰዎችይልቅያልተማሩሰዎችደስተኛሆነውእሚገኙበትጊዜአለእውቀትብዙውንጊዜትስስርንስለሚፈጥርየሰዎችንደስታይቀንሳል

በማንኛውምማህበረሰብውስጥያሉልሂቃንየሚባለውየህብረተሰብክፍልየሚሆኑትሰዎችለመምራትየሚያስፈልገውንእውቀትንየሰበሰቡናተግባርላይየሚያውሉናቸውብዙሀኑህብረተሰብክፍልይህንንእውቀትሊያሰባስብሳይችልሲቀርጥቂቶችግንየሄንማድረግየቻሉግንበማህበረሱላይከፍያለቦታንይይዛሉ

የሰውልጅጥረትለራሱያለውንየእኔነትስሜት(Ego)ማርካትነውሰዎችትልቅስልጣንንብዙሀብትንበማግኘትወይምባለቤትበመሆንራሳቸውንትልቅበሚሉትቦታበማዋልለራሳቸውያላቸውንአመለካከትለማርካትናስሜታቸውንለማስደሰትይመጥራሉነገርግንእነኚህሁሉነገሮችበጊዜሲያልፉወይምባልተጠበቀሁኔታበነውሲጠፉሊያዩምይችላሉሰዎችብዙውንግዜበጣምሲቆለማመጡ(Flatter)ሲደረጉይቀበላሉይህምላላቸውቦታሌሎችሰዎችእንዲቀበሏቸውከመፈለጋቸውየተሳብዙውንግዜበስልጣንናበሀብትያሉሰዎችይህንንይፈልጉታልለዚህምምክንያቱየሌሎችሰዎችንተቀባይነትንለማግኘትካላቸውጉጉትናፍላጎትየተነሳነው

አንዳንዴሲታሰብማንኛውምነገርበሚያልፍበትናበሚረሳበትአለምለነገሮችያንያህልክብደትመስጠትአስፈላጊአይደለምያስብላልለምሳሌዛሬበጣምትልቅቦታንየምንሰጠውነገርነገከነገወዲያየሚረሳናብሎምየሚወገዝሁሉሊሆንይችላልዛሬእውነትነውትክክልነውየምንለውነገትንሽቆይቶደግሞውሸትነውሊባልይችላልብዙሰዎችግንዛሬእውነትነውትክክልነውለሚሉትነገርሊሞቱለትናለገድሉለትዝግጁዎችናቸውይሁንእንጂነገርፍፁምትክክልስለመሆኑበበቂየሚያውቁትነገርየለም፣ወይምዛሬትክክልነውቢባልምነገከነገወዲያጥፋትሆኖሊገኝይችላልበሰውልጅታሪክውስጥበተደጋጋሚየታየሀቅሲሆንስፒኖዛ  የተባለውታላቁየሆላንድፈላስፋበተደጋጋሚየሚጠቀስለትአባባልእንዳለው «እውነትየራሷምየሀሰትምማስረጃ  ነች» ብሏል

አንዳንድሰዎችበተቋምደረጃሊሆኑይችላሉበራሳቸውበችሎታቸውበስብእናቸውእናበአቅማቸውእንደአንድተቋምሊቆጠሩየሚችሉሰዎችአሉበአብዛኛውሰዎችቁሳዊነገርንበመፍጠርበኩልነውየህይወታችንንአብዛኛውንዘመንየምናሳልፈውማለትይቻላልየአብዛኛውሰዎችጥረትምበዚሁዘርፍሲሆን  ነገርግንቁሳዊነገርንከመፍጠርአልፈውለሰውልጅብርሀንንየቀደዱለሌላውብርሀንየሆኑሰዎችበመቶዎችከሚቆጠሩአመታትውስጥበጣትየሚቆጠሩየዛአይነትሰዎችናቸውየሚገኙትቢባልማጋነንአይሆንም

ማንኛውምበተፈጥሮሲሆንበሰዎችየተፈጠረነገርበሰዎችበቀላሉሊፈርስይችላልለምሳሌሀገርንብንወስድበሰዎችየተፈጠረነገርሲሆንተፈጥሮአህጉራትንሲፈጥርሰዎችደግሞአህጉሩንተከፋፍለውከዚህእስከዚህድረስያንተከዚህመልስየኔብለውነውሀገርየምንለውነገርየተፈጠረውስለዚህይሁንእንጂሀገርማለትደግሞየዛሀገርዜጎችየመኖርህልውናመሆኑደግሞእማይዘነጋእውነታነውበአለምላይሀገርየሌላቸውሰዎችምንያህልእንደሚሰቃዩሁላችንምየምናውቀውሲሆንያለሀገርየአንድሰውህልውናአይታሰብምይሁንእንጂሀገርንላፍርስብሎአንድሰውቢነሳደግሞሊያደርግየሚችለውጉዳትቀላልአይሆንምሀሳቡባይሳካምእንኳን

ፍልስፍናበሁለትዋናዋናአቅጣጫዎችሊታይይችላልበአንድበኩልተቋማትንመንግስትንሀይማኖትንከቤተሰብጀምሮያሉተቋማትንበመገንባትናበእነዛተቋማትአማካይነትየሰውልጅእዚህደረጃደርሷልነገርበግንእነዚህተቋማትባይኖሩኖሮየሰውልጅስልጣኔ፣የቴልክኖሎጂግስጋሴናእመርታእዚህደረጃላይመድረስአይችልምየነበረሲሆንበእርግጥአንዳንድሰዎችከፍተኛእውቀትናክህሎትያላቸውሰዎችበየትኛውምትውልድናሀገርውስጥይገኛሉነገርግንእውቀትንለማሰባሰብአዳዲስነገሮቸንለመፍጠርሰዎችበጋራየሚያደርጉትእንቅስቃሴየተሻለውጤትንይሰጣልአንዱአይነትአካሄድአለምንእንደዚህነችብሎመግለፅናበሌላበኩልደግሞአለምእንደዚህመምሰልአለባትወይንምእንደዚህመሆንአለባትየሚልነውለምሳሌ ፕሌቶ «የኔማስወታወሻበመጪዎቹትውልዶችውስጥየሚኖረኝየባለውለታነትሰሜትነው»ብሏል

(ዮሴፍቢ፤የኢትዮጵያናየአፍሪካፈላስፋዎች፣2001..) በፃፈው መፅሀፍ ላይ እንዲህ ብሏል ፡-
መፈላሰፍ፡ሁለንተናዊተሞክሮ ያምሆነይህእኔየምለውየአንድሕዝብፍልስፍናያንንፍልስፍናከሚያቀነቅኑትየከፍተኛትምህርትተቋምተመራማሪዎችጋርጥቂትወይምምንምዓይነትግንኙነትየለውምነው፡፡መፈላሰፍሁለንተናዊወይምዓለምአቀፋዊተሞክሮነው፡፡እያንዳንዱባህልየራሱየሆነአመለካከትአለው፡፡የፍልስፍናታሪክካጠናችሁየምትገነዘቡትነገርቢኖርየፍልስፍናንትርጉምበተመለከተምንምዓይነትስምምነትእንደሌለነው፡፡አንዳንዶቹፍልስፍናየእውቀትፍቅርነውይላሉ፡፡ሌሎችደግሞእውነትንመፈለግነውይላሉ፡፡የተቀሩትደግሞየመደነቅስሜትነውይላሉ፡፡በአጠቃላይፍልስፍናንበተመለከተየተደረሰበትስምምነትቢኖርበዙርያችንባለውዓለምውስጥበተለያዩክስተቶችአንፃርሥርዓትንለማስፈንመሞከሩነው፡፡እነዚህየተለያዩክስተቶችምንድናቸው? ነገሮች፣ድርጊቶች፣ክንዋኔዎች፣ልንረዳውየምንችለውዓለም፣ሥነምግባራዊዓለምእንዲሁምሜታፊዚካዊውዓለምናቸው፡፡

ፍልስፍናስለሰውየሚያወራእንደመሆኑየሰውንልጅስነልቦናንማወቅለፍልስፍናመሰረትነውቢባልማጋነንአይሆንምየፍልስፍናዋናአላማውምንድነውቢባልከላይእንደተጠቀሰውስርአትንማስፈንነውይህንንምስነምግባርንበማስረፅይሆናልሀሳዊፍልስፍና (Pseudo-Philosophy) በመባልየሚታወቅፍልስፍናምአለነገርግንይሄፍልስፍናሃሳዊበመሆኑብዙምአያዛልቅም።ዋናውየፍልስፍናአላማሰዎችንበሰለማዊናፍትሀዊበሆነህብረተሰብውስጥእንዲኖሩማስቻልነውለምሳሌታላላቅሀይማኖቶችንብንወስድዋናውአላማቸውየሰውልጅእርስበእርሱእንዳይበጣበጥፍትህእንዳይዛባበማድረግላይየተመሰረተነውይሄምፍትህባይኖርሰላምባይሰፍንሊደርስየሚችለውንጉዳትውድመትጦርነትንበመፍራትናከመምጣቱበፊትለማስቀረትነው

የፍልስፍናመሰረታዊጥያቄየሚባሉትውስጥአንዳንዶቹንብንጠቅስቁስአካልነውወይስመንፈስ(Idea)ነውእሚቀድመው? በዚህህዋውውስጥከሰውልጅሌላህይወትያለውህሊና(Conscious) ያለውፍጡርአለን? የህይወትትርጉምምንድነው ? ነፍስወይምመንፈስአለንካለስበምንመንገድነውያለው ? የሰውልጅለምንይሰቃያል? የመሳሰሉትመሰረታዊየፍልስፍናጥያቄዎችሲሆኑእስካሁንድረስምየሰውልጅባለውቴክኖሎጂናበደረሰበትሳይንስቁልጭያለመልስየተሰጠባቸውአይደሉምለምሳሌየአሜሪካውንየጠፈርምርምርተቋምናሳንብንወስድከአሜሪካግብርከፋዮችበሚሰበሰብገንዘብበርካታምርምሮችንበማድረግየሰውልጅስለጠፈርያለውንእውቀትአሳድጎታልቀድሞዝንባሌውናችሎታውያላቸውሰዎችቀደምትሳይንቶስቶችበመነሳትእንደእነጋሊሊዮኮፐርኒከስየመሳሰሉትበግላቸውምርምርን፣ጥረትናስራበርካታፈርቀዳጅስራዎችንአበርክተዋልነገርግንአሁንየሰውልጅከዛሬ5እና 4መቶአመታትየተሻለደረጃላይበመድረሱምክንያትእነኚህምርምሮችበተቋምደረጃእድገትማሳየትችሏልየሰውልጅስለእሚኖርበትጠፈርያለውንግንዛቤከፍበማድረግኑሮውንምበአንድእርምጃማራመድችሏል  

በፍልስፍናውስጥሁለትአይነትአስተሳሰቦችምንግዜምቢሆንትግልንሲያደርጉይኖራሉአንዱያለውንወቅታዊውንነባራዊሁኔታን (Status Quo) የሚደግፉእናእርሱእንዲቀጥልየሚፈልጉሲሆኑእነኚህምበአብዛኛውከዛስርአትውስጥተጠቃሚየሆኑናቸውእነኚህምየፖለቲካየሀይማኖትበተለያየየኢኮኖሚያዊአመራርላይያሉናቸውበእርግጥስርአቱምንአይነትስርአትነውየሚለውምራሱንየቻለጥያቄነውዲሞክራሲያዊ  በሆነአመራርውስጥቁንጮላይያሉሰዎችበምርጫሊቀያየሩናአዳዲስሰዎችየራሳቸውንአዳዲስአስተሳሰብይዘውሊመጡይችላሉበአንፃሩዲሞክራሲከሌለግንየተወሰኑትቁንጮነቱንይዘውአንለቅምሊሉናእንዲሁምየመሪነትህጋዊተቀባይነታቸውናብቃታቸውጥያቄውስጥስለሚገባበውጥረትየተሞላስርአትሊሆንይችላል

በሌላበኩልደግሞስርአቱእንዲቀየርናበመሰረታዊነትልዩነታቸውንየገለፁናቸውለዚህአይነተኛዋቢየሚሆኑትማርክስስፒኖዛኔቼየመሳሰሉትሲሆኑከእነሱውስጥምአንዳንዶቹየተሳካላቸውናቸውለምሳሌእንደሉተርቀዳማዊአይነቶቹሉተርጂኒየርምምንምእንኳንበዘመኑአስተሰሳቡስርነቀልቢሆንምውሎአድሮየተሳካላቸውምአሉለምሳሌሁለቱሉተሮችለዚህአይነተኛምሳሌዎችናቸው

ሌሎችየመንግስታትየሀይማኖትተቋማትንብንወስድደግሞተመሳሳይነውበተቃራኒውደግሞብንሄድእነኚህነገሮችባይኖሩኖሮእዚህደረጃላይመድረስባልተቻለምነበረ።

በፍልስፍናአለምውስጥበአንድበኩልሓሳዊፍልስፍና (Pseudo-Philosophy) ሲኖርይህምየእውነትመሰረትየሌለውእናሊሰራየማይችልፍልስፍናተብሎምሊጠራየማይችልነውበሌላበኩልደግሞሳብጀክቲቭየሆነየፍልስፍናአርዘርፍምአለይህዘርፍፍልስፍናሲሆንሊሰራየሚችልምነገርነውነገርግንየሚሰራውለተወሰኑቡድኖችልሂቃንወይንምከፍተኛየማሰብእናግንዛቤላላቸውሰዎችብቻይሆናልለዚህአይነተኛምሳሌየሚሆኑትአንራንድየተባለችውአሜሪካዊነትአይሁድፈላስፋየኒቼፍልስፍናእንዲሁምእንደሮበርትኪዮሳኪያሉበዘመናችንያሉፀሀፊዎችየጠቆሙት  ከዚህዘርፍየሚመደብነውለምሳሌአንራንድየሊበራሊዝምፍልስፍናመሰረትየሆኑበርካታሀሳቦችንየጠቆመችቢሆንምበዋናው «Mainstream» በሚሰኘውየፍልስፍናአስተምህሮዘውግውስጥግንአልተካተተም  የኒቼንም Super-Man ብንወስድሊሰራየሚችለውበዛደረጃላሉሰዎችብቻሲሆንለብዙሀኑማህበረሰብግንሊሳራሰራየማይችልነውበነገራችንካይላይይህንንፍልስፍናናዚዎችልክለብዙሀኑእንደተነገረአድርገውለፖለቲካአላማቸውተጠቅመውበታል፣ነገርግንበኒቼልእለሰብማለትማህበሰረብንወይንምአንድዘርንየሚወክልነገርአይደለምበነገራችንካይላይይህንንፍልስፍናናዚዎችልክለብዙሀኑእንደተነገረአድርገውለፖለቲካአላማቸውተጠቅመውበታልነገርግንበኒቼልእለሰብማለትማህበሰረብንወይንምአንድዘርንየሚወክልነገርአይደለምከዚያይልቅግንጥቂትላቅያለክህሎትወይምያላቸውንጥቂትልሂቃንንየሚወክልነው

እኔእኔንየሆንኩትባንተምክንያትነውየሚልታዋቂየደቡብአፍሪካውያንአባባልአለይህምየሰውመድሀኒቱሰውመነውከሚለውሀገርኛአባባልጋርተመሳሳይነውበብዙታላቅሀይማኖቶችምእምናገኘውወርቃማውህግማለትምበራስህላይእንዲሆንእማትፈልገውንበሌሎችላይአታድርግየሚነውአንራንድየራስወዳድነትፀጋዎችበሚልየሊበራሊዝምመሰረትየሆኑሀሳቦችንአንፀባርቃለች

ሁላችንምበመጀመሪያየምንኖረውለራሳችንሲሆንሌሎችንእንምንጠቅመውከዚያበኋላነው።አንድሰውማድረግየሚፈልገውንበራሱጊዜናሁኔታማድረግሲችልአላስፈላጊበሆነሁኔታሌሎችሰዎችንመጠበቅየለበትምጊዜእያለፈስለሚሄድማድረግየምንፈልገውንነገርበቅጡናበአግባቡናበጊዜውማድረግበጣምጠቃሚነውበተለይምለወደፊትህይወታችንጠቃሚየሆኑጉዳዮችላይይበልጥትኩረትንናጥረትንማድረግይጠበቅብናልሌላውንምእኮልንጠቅምየምንችለውመጀመሪያላይየራሳችንንህልውና(Survival)መጠበቅስንችልነው

 

አለምበአንድአፅናፈአለምአእምሮነውየምትመራውይህዪኒቨርስነገርግንውድድርንብንወስድመወዳደርማለትከአንዱውድቀትየአንዱስኬትነውየሚልፅንሰሀሳብየሚነሳነው 

 

 

የኤርትራ የወደፊት እጣ ፈንታ

በምስራቅ አፍሪካ ካሉ ሐገራት ያላት መልከአ-ምድራዊ አቀማመጥ ስልታዊ የሆነችው ኤርትራ ነፃነቷን ካገኘች ወዲህ የሄደችበት አቅጣጫ ብዙዎችን አሳዝኗል ። እንደ አንድ በቅትርቡ ነፃ እንደወጣ ሐገር ነፃነቷን ካገኘች ወዲህ በእርጋታና በጥንታቃቄ ትጓዛለች ተብሎ የተጠበቀ ቢሆንም ፤ በአንፃሩ የዚያች ሐገር አካሄድ ወዳልተጠበቀ አቅጣጫ ሆኖ ቆይቷል ።

ከጎረቤቶቿ ጋር በሙሉ መሳሪያን የተማዘዘችውና ከዚያም አልፋ ከሳኡዲ አረቢያ በስተቀረ ከየመንም ጭምር ጋር የተጣላችው ፣ እንዲሁም በሱማሊያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ በመግባት ራሱን የአልቃኢዳ ክንፍ ነኝ ብሎ ለሚጠራው ለአልሸባብም ጭምር ድጋፍን ስታደርግ የቆየችው ይህቺው አገር ፣ ከውጪ ለሚመለከቷት ተመልካቾች ወደ መንግስት አልባነት «ፌይልድ ስቴት» ደረጃ ትወርዳለች ተብሎ አስግቷል ።

ምንም እንኳን ኤርትራ የቆዳ ስፋቷ ከኢትዮጲያ እጅግ ያነሰ ቢሆንም ፣ ያላት ከአንድ ሺ ማይል በላይ የሆነ የቀይ ባህር ጠረፍ ተፈላጊ ያደርጋታል ። በአንድ ወቅት እንደውም አሜሪካኖች ከኢትዮጲያ ይልቅ ለኤርትራ ነው የሚያደሉት ይባሉ ነበር ። ካላት እጅግ ስልታዊ ከሆነ መልከአ ምድራዊ አቀማመጧ የተነሳ ፣ የውጭ ሀይሎች በዚህችው አገር የውስጥ ጉዳይ መግባታቸው የማይቀር ነው ። ከጎረቤቷ ሱዳን ፣ መካከለኛው ምስራቅ አረብ ሀገራትና ግብፅ ጭምር እንዲሁም እንደ አሜሪካን ያሉ ሀያላን በዚያች ሐገር የውስጥ ጉዳይ እጃቸውን አይሰዱም ማለት አይቻልም ።

ኤርትራ በነፃነት ትግል ወቅት ኤርትራን ነፃ ለማውጣት እንደ ጀብሀን የመሳሰሉ የነፃ አውጭ ድርጅትች የነበሩ ቢሆንም በትግል ወቅት ጀብሀ ተሸንፎ ከትግል ሜዳ በሀይል ነው የተወገደው ። ይህችው አገር ውስጣዊ አንድነት ራሱ ጥያቄ ውስጥ ሊገባ የሚችል ። ከአስር በላይ ብሄር ብሄረበሰቦች ያሏት ይህችው አገር የአሰብ ወደብ ባለቤት ጭምር የሆነው የአፋር ፣ የብሌን ፣ የቤጃን የመሳሰሉ ብሄር ብሄረሰቦች አገር ነች ።

በአንፃሩ በስልጣን ክፍፍል እኚህ አናሳ ብሄረሰቦች ተገቢውን የስልጣን ውክልና አላገኙም ። ከዚህም በተጨማሪ በእስልምና እና በክርስትና እምነት ተከታይ ኤርትራውያንም የቆየ የስልጣን ትግልም እንዳለ በነፃነት ትግል ወቅት ጀምሮ የታወቀ ነው ። ስለዚህ በዚያች ሐገር ያለው መንግስት ሀገሪቱን ማስተዳደር ቢያቅተው ሊከተል በሚችለው የስልጣን ክፍተት አደገኛ የሆነና ለብዙ አሰርት አመታት የቆየው የተዳፈነው የስልጣን ሽኩቻ ሊቀሰቀስ ይችላል ። ካላት እጅግ ስልታዊ ከሆነ መልከአ-ምድራዊ አቀማመጥም የተነሳ የውጭ ሀይሎችም በሰፊው እጃቸውን ሊሰዱ ይችላሉ ።

የዚህ ውጤትም ለአፍሪካ ቀንድ የባሳ አለመረጋጋትን ሊፈጥር ሲችል ፣ ገና በእግሯ መቆም ከጀመረችው ሶማሊያ ሌላ መንግሰት አልባ የሆነ አገር ሊፈጠር ይችላል በሚል ምእራባውያንን ክፉኛ አሳስቧል ። ከዚህም በተጨማሪ ከኢትዮጲያ ጋር ያለው የድንበር ውዝግብ ገና መቋጫ ያላገኘ ከመሆኑ አንፃር ከኢትዮጲያ ጋር ያለው ሁኔታ ወዴት ሊያመራ እንደሚችልም አንዱ ሌላው አሳሳቢ ጉዳይ ነው ።

ካፒታሊዝምና የዲሞክራሲ ስርአት

በሊበራሊዝም ፖለቲካዊ ምጣኔ-ሀብት አስተሳሰብ መሰረት የካፒታሊዝም ስርአት ከዲሞክራሲ ስርአት ጋር አብሮ ህልውና ይኖረዋል ተብሎ ይታሰባል ። ይህም በምርጫ ስልጣን የሚያዝበትና ፣ ህዝቡ ራሱ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ መንገድ መሪዎቹን ራሱ እሚመርጥበት ስርአት ነው ። ጥያቄው ስርአቱ የዲሞክራሲ ስርአት መሆኑ ሳይሆን ይህ የዲሞክራሲ ስርአት የራሱን ህልውና መሰረታዊ መርሆዎቹን ሳይለቅ ምን ያህል መዝለቅ ይችላል የሚለው ነው ።

ታላቁ የግሪኩ ፈላስፋ ፕሌቶ ፖለቲካ መመራት ያለበት በፈላስፎች ነው ሲል ፤ አገርን የመምራትን ከባድ ሀላፊነትን ሊወጡ የሚችሉት እነሱ ብቻ ናቸው ከሚል እሳቤ በመነሳት ነው ። የንግድ ሰዎች ግን እሚያስቡት ስለ ንግድና ስለ ገንዘባቸው ብቻ ስለሆነ አገርን ለመምራት የሚያስፈልገውን ንፅህናና ከሙስና የፀዳ አመለካከትን አይዙም በሚል እሳቤ ነው ። ለገንዘብ ብለው አገርን የሚጎዳ ድርጊትን ሊፈፅሙ ይችላሉ የሚል አመለካከት አለው ። ነገር ግን የአሁኑ የዲሞክራሲ ስርአት ግን በተዘዋዋሪ የሚመራው በሀብታም ኮርፖሬሽኖች ነው ፣ እንጂ ብዙሀኑ በመረጣቸው ፖለቲከኞችም አይደለም ።

የካፒታሊዝም ስርአትና የዲሞክራሲ ስርአት አብረው ምን ድረስ መጓዝ ይችላሉ? የሚል ጥያቄ ሊነሳ ይችላል ።

የካፒታሊዝም ሰርአት በሀብታሞች የኒውስ ኦፍ ዘወርልድ (The News of the World) ባለቤት የነበረው እንደ (Rupert Merdoc) ሩፐርት መርዶክ ፣ እና አሜሪካውያኑ (The Koch Brothers) የኮች ወንድማማቾች ባሉ ሀብታሞች ሊጠለፍና የሀብታም ኮርፖሬሽኖች ጥቅም አስጠባቂ ተቋም ሆኖ ቁጭ ሊል ይችላል ።

ለምሳሌ በምእራቡ አለም በተለይም በአሜሪካ ግዙፍ የጦር መሳሪያ ፋብሪካዎች ያሉ ሲሆን ፣ እነኚህ ፋብሪካዎች በጣም አትራፊ ሲሆኑ በፖለቲካ ውስጥ እጃቸውን የሚያስረዝሙ ናቸው ። ይህንንም በማየት ድዋይት አይዘንሀወር የተባሉት የአሜሪካ ፕሬዝዳንት በስልጣን ዘመናቸው መጨረሻ ላይ «ያልተቀደሰው ጥምረት» (unholy alliance) በማለት ሁኔታውን አስጥጠንቅቀው ነበረ ። ይሁን እንጂ ባንኮች፣ ግዙፍ ፋብሪካዎች ወዘተ በድጋፍ አሰባሳቢዎቻቸው አማካይነት የፖለቲካ ሰዎችን በቀላሉ መጠምዘዛቸው ለዲሞክራሲ ስርአት ህልውና አደጋ ነው ።

የካፒታሊዝም ስርአት ህጋዊ ተቀባይነቱን እያጣ በሚመጣበት ወቅት ያሉት አማራጮች ሶስት ናቸው ። አንደኛው ሰርአቱን አፍርሶ መልሶ መገንባት ሲሆን ልክ ጃፓኖች የፊውዳል ስርአትን ያፈራረሱት በስምምነት ነው ። ሰፋፊ መሬት ያላቸው ባላባቶች መሬታቸውን ለትናንሽ አራሾች በማከፋፈል የተሻለ የመሬት ክፍፍል ስርአትን መፍጠር ችለዋል ፣ ከፊውዳሊዝም ወደ ካፒታሊዝም ቀላል ሽግግርን ማድረግ ችለዋል ፣ ሁለተኛው አማራጭ ደግሞ ያለምህረት ማሻሻያዎችን ማድረግ ፣ ሲሆን ሶስተኛው ማርክስ እንዳለው የስር ነቀል የሆነ አብዮትን ማካሄድ ናቸው ።

የስልጣኔዎች ግጭት

አንዳንድ ሰዎች አሁን በምእራባውያንና በእስልምና አክራሪዎች መሀከል የሚደረገውን ትግል በምእራባዊው የጁዶ – ክርስትያንና (Judo-Christian) በእስልምና መሀከል የሚደረግ የስልጣኔዎች ግጭት አድርገው ይወስዱታል ። ሀይማኖትና ስልጣኔ የተለያዩ ነገሮች ናቸው ። ነገር ግን ሀይማኖት እንደ ስልጣኔ ሊወሰድ ሊወሰድ አይችልም ። ሀይማኖት በተለያዩ ስልጣኔዎች ውስጥ መልኪኩን እየቀያየ የሚኖር እጅግ ዘመናትን አልፎ ህልውናው የሚቀጥል ነገር ነው ።  ስለዚህ ሰልጣኔና ሀይማኖት ሊጋጩ አይችሉም ። ግጭት ሊፈጠር የሚችለው በፖለቲካ ፣ በርእዮተ-ዓለም ፣ በአገራዊ ብሄራዊ ጥቅም ልዩነት በሚፈጠርበት ወቅት ነው ። ነገር ግን ለእነኚህ ሁሉ ግጭቶች ሀይማኖት ለክፍለ-ዘመናት እንደ ሽፋን ሆኖ ኖሯል ።

ስልጣኔዎች አንድ በአንድ ወቅት ተፈጥረው ፣ ቀስ ብለውንም የሚከስሙ ነገሮች ናቸው ። በአንፃሩ ሀይማኖቶች በተለያዩ ስልጣኔዎች ህልውናቸውን አስቀጥለው ለሺዎች አመታት መጓዝ እሚችሉ ናቸው ። ስልጣኔዎች በእውቀት የሚፈጠሩ ናቸው ። የሂሳብ ፣የሳይንስ፣ የጂኦሜትሪ የህክምና ፣ የመሳሰለው እውቀት ላይ ተመስርተው የሚስፋፉ እና የሚፋፉና የሚያድጉ ናቸው ። ስልጣኔዎች በአንድ ጀንበር አይፈጠሩም ። ሁሉንም በአለም ላይ የነበሩትን ሀያል ስልጣኔዎችን ብንወስድ እዛ ደረጃ ለመድረስ በርካታ ክፍለ ዘመናትን ፈጅተው ነው ። የስልጣኔዎች እውቀት እነሱ ተዳክመው በሚፈራርሱበት ወቅት ለሚቀጥለው ትውልድና ለሌላ አካና ባቢ እ አምደ ንዳንደዶቹ ሊተላለፉ ሲችሉ ፣ የአንዳንዶቹ እውቀት ግን ተቀብሮ ተረስቶ ይቀራል ። ለምሳሌ የጥንት ግብፃውያን የደረሱባቸው ስለ ነፍስ ፣ ስለ መሚ የአስከሬን ማድሪያ የመሳሰሉት እውቀቶች ሙሉ በሙሉ ወደ ሚቀጥለው ትውልድ ሳይተላለፉ ቀርተዋል ።

ዓለምን የሚመራው መንፈስ

አለምን የሚመራው መንፈስ ነው ። የመንፈስን ህልውና መካድ ማለት አንድም አለማወቅ ወይንም የዋህነት ነው ። ማንኛውም ልእለ-ሀያል ሀይል ወይም ተፈጥሮ «Super-NAtural» መንፈሳዊ ሐይል ሲሆን ፣ መንፈስ በተለያዩ መልኮችና ገፅታዎች ይገለፃል ። በመልካም እና በመጥፎ ።

ታላቁ ጀርመናዊ ፈላስፋ ሔግል ሰለ ስለም መንፈስ ብዙ ብሏል ። በሁለት አስተሳሰቦች ወይም ሐይሎች መሀል ልዩነት ሲፈጠር አሸናፊ ሆኖ የሚወጣው ሀይል የሚቀጥለው ግዜ ገዢ መንፈስ ይሆናል ። በነገራችን ላይ ሔግል ፣ ኒችና ፣ ማርክስ የመሳሰሉት በበርካታ የአለማችን ታላላቅ ፈላስፎች ጀርመናውያን ናቸው ። አይሁዳውያን አለምን ለመምራት የታጨን ነን ብለው የሚያምኑ ሲሆን ፣ አንድ ቀን አለምን በሙሉ እንገዛለን የሚንል ንግርት ያላቸው አይሁዳውያን ብቻ ናቸው ።

አረቦችና ኢትዮጲያ

በአረቦችና በኢትዮጲያ መሐከል ያለው ግንኙነት «በወጃጅነትና ጥላቻ» love hate relationship የተሞላ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም ፣  በአንድ በኩል አረቦች ከኢትዮጲያ ጋር በርካታ ሺህ አመታትን ያስቆጠረ የዘር ግንድ ትስስር ፣ የሀይማኖት እና የታሪክ ቁርኝት አላቸው ፤ በተለይም ከግብፅ፣ ከሳኡዲ አረቢያና ከየመን ጋር ያለው ግንኙነት ሰር የሰደደና በርካታ ቁርኝቶች የያዘ ነው ። ከግብፅ ጋር ያለው ግንኙነት ከኢትዮጲያ የሚነሳው የናይል ወንዝ ለግንኙነቱ ዋነኛ መሰረት ሲሆን በበጎም ይሁን በመጥፎ ይሄው ወንዝ የግብፅና የሱዳን ህልውና መሆኑ ዋነኛው የሶስቱ አገራት የግንኙነት መሰረት ነው ።

ከመልከአ ምድራዊ አቀማመጥ አንፃር ኢትዮጲያ ከግብፅ ይልቅ ለሳኡዲ አረቢያና ለየመን ትቀርባለች ። ከጥቂት መቶዎች የባህር ክልል ድንበር በኋላ እነኚህ ሁለቱ አገራት ለኢትዮጲያ ተዋሳኝ ሲሆኑ ይህም የአገራችን ዜጎች በስደት ከአገር ለመውጣት አንደ አማራጭ የሚወሰዱ ሆነው ተገኝተዋል ። በሌላ በኩል በነዳጅ ዘይት ምርት ሽያጭ እጅግ የከበሩት የመካከለኛው ምስራቅ አገራት «መጣያ ያጣ ገንዘባቸውን» ወደ ውጪ ሐገራት በመዋእለ-ንዋይ መልክ ማፍሰስ ይፈልጋሉ ። ለምሳሌ ሳኡዲ አረቢያ በረሀማ አገር ስትሆን ፣ የምግብ ሰብል ለማምረት አመቺ መሬት የላትም ፣ ነገር ግን ከነዳጅ ዘይት ሽያጭ ያገኘችው እጅግ የበዛ ገንዘብ ባለቤትም ነች ። ስለዚህ ይህን ገንዘቧን በመዋእለ- ንዋይ መልክ ወደ ኢትዮጲያ በማፍሰስ የምግብ ፍላጎቷን ቅርቧ ከሆነችውና በወንዞች የተንጣለለ ለም መሬትና የበርካታ ወንዞች ባለቤት ከሆነችው ኢትዮጲያ ማስገባት ይቀላታል ።  

ከስትራቴጂ አንፃር አረቦች ዋነኛ ቀንደኛ ጠላታቸው እስራኤል እንደሆነች አለም ያወቀው፣ፀሀይ የሞቀው ጉዳይ ከሆነ ክፍለ ዘመናት ተቆጥረዋል ። ለዚህም በአካባቢው አቀማመጧ ስልታዊና ቅርብ ከሆነችውና በቆዳ ስፋቷም ትልቅ ከሆነችው ኢትዮጲያ ድጋፍን ይፈልጋሉ ።Image

የተቃርኖዎች መኖር

ማንኛውም ነገር የራሱ ተቃራኒ አለው ፣ ሊኖረውም ይገባል ። የተቃርኖዎች መኖር በአንድ በኩል አንዱ ያላንዱ መኖር አይችልም ፤ ሁለተኛው ተቃርኖ ደግሞ አንዱ የአንዱን ጉድለት የሚያሟላ ተቃርኖ ነው ። ወንድና ሴት ፤ ብርሀንና ጨለማ – አንዱ አንዱን የሚያሟላና የጋራ ህልውና ያላቸው ናቸው ፣ ሌላው አንዱ አንደኛውን ሊያጠፋ የሚፈልግበት ሁኔታ የለም ፣ ከዚያ ይልቅ አንደኛው ያለአንደኛው ህልውና ሊኖረው እንደማይችል ስለሚገነዘብና እንዲሁም ተፈጥሮ ራሱ ያስገድደዋል ።

ሌላው የተቃርኖ አይነት ፣ ልክ ካርል ማርክስ እንደሚለው በሰራተኛና በካፒታሊስት መሐከል ያለው የአንዱ ህልውና ከሌላው ህልውና ጋር ተፃርሮ እሚቆምበት እና ውሎ አድሮ አንደኛው አንደኛውን የሚያጠፋበት ነው ።

ሄራክላይተስ የተሰኘው የጥንታዊ ግሪካዊው ፈላስፋ እንደሚለው የተቃርኖዎች መኖር ግድ ነው ። ጨለማ ካለ ብርሀን ፣ ወንድ ካለ ሴት ፣ መጥፎ ካለ ጥሩ ፣ ህይወት ካለ ሞት ፣ ወዘተ የመሳሰሉት ተቃርኖዎች ይኖራሉ ።