የውድድር መብዛት

በአሁኑ ወቅት በሀገራችንም ሆነ በአለም ላይ ውድድሮች ከመቼውም ጊዜ በበለጠ እየሰፉ ይገኛሉ ። እነኚህ ውድድሮች ምንጫቸው ከአገር ውስጥም ከውጭም የመጡ ናቸው ። በአለም ላይ ለተፈጥሮ ሀብቶች የሚደረገው ውድድር ከመቼውም ጊዜ በበለጠ የተካረረበት ወቅት ነው ።

ለምሳሌ በአለም ላይ ቀድሞ ማንም የማይፈልጋቸው የነበሩ የእንግሊዝ አጠራር የፎከልክላንድ ፣ «ማልቪነስ» ደሴቶች በአርጀንቲናውያን አጠራር የሚጠሩት ደሴቶች አርጀንቲናንና እንግሊዝመን በአንድ ወቅት እርስ በእርስ ያዋጉ ሲህ ሆን በአሁኑ ወቅት በደሴቶቹ ላይና ዙሪያ የተገኙት የተፈጥሮ ሀብቶች በሀጋራቱ መሀከል ያለውን ውድድር አካረውታል ።

በተመሳሳይም በደቡብ ምስራቅ ቻይናና ፊሊፒንስ እና ቬትናም ሀገራት አካባቢ የነበሩ ደሴቶች በአንድ ወቅት ማንም የነሚፈልጋቸው ያልነሩበሩ ሲሆን ፣ እነኚህ ከአንድ የኳስ ሜዳ የበለጠ ስፋት የሌላቸው ደሴቶች ፣ በአሁኑ  ወቅት የአካባቢውን ሰላም ሊያናጋ የሚችልን ሰብበብ ሊሆኑ የሚችሉ ናቸው ። በደሴቶቹ ዘሪዙሪያ ባለው ባህር ውስጥ የተገኘው እጅግ የበዛ ነዳጅና የተፈጥሮ ሀብት ክምችት በዚያ አካባቢ ያሉ ሀገራቶ ትን ጄ ጃፓነንን ጭምር  እልህ ውስጥ የከተተ ነው ።

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s