ዓለምን የሚመራው መንፈስ

አለምን የሚመራው መንፈስ ነው ። የመንፈስን ህልውና መካድ ማለት አንድም አለማወቅ ወይንም የዋህነት ነው ። ማንኛውም ልእለ-ሀያል ሀይል ወይም ተፈጥሮ «Super-NAtural» መንፈሳዊ ሐይል ሲሆን ፣ መንፈስ በተለያዩ መልኮችና ገፅታዎች ይገለፃል ። በመልካም እና በመጥፎ ።

ታላቁ ጀርመናዊ ፈላስፋ ሔግል ሰለ ስለም መንፈስ ብዙ ብሏል ። በሁለት አስተሳሰቦች ወይም ሐይሎች መሀል ልዩነት ሲፈጠር አሸናፊ ሆኖ የሚወጣው ሀይል የሚቀጥለው ግዜ ገዢ መንፈስ ይሆናል ። በነገራችን ላይ ሔግል ፣ ኒችና ፣ ማርክስ የመሳሰሉት በበርካታ የአለማችን ታላላቅ ፈላስፎች ጀርመናውያን ናቸው ። አይሁዳውያን አለምን ለመምራት የታጨን ነን ብለው የሚያምኑ ሲሆን ፣ አንድ ቀን አለምን በሙሉ እንገዛለን የሚንል ንግርት ያላቸው አይሁዳውያን ብቻ ናቸው ።

Leave a comment