Japan & China

ጃፓን
ቢል ጃፖን ላይ የተጣለውን የኒውክሊየር ቦምብ የሰራውን የማንሀተን ፕሪጀክት የተጠቀሙባቸውን ቦታዎችን በኒው ሜክሲኮ ፣ ዋሽንግተንንና ቴኔሲ ያሉትን ሶስት ታሪካዊ ቦታዎችን የማንሀተን ፕሮጀክት የታሪክ ቅርስ ሆነው በአሜሪካ መንግስት እንዲመዘገቡና ወደ ሙዚየምነት እንዲለወጡ እንዲሆንና ለወደፊቱ ትውልዶች ሙዚየም እንዲሆን አዋጅ አውጥተዋል ፡፡
የጃፓን የትርፍ ግብር ታክስ ከሲንጋፖር እጥፍ ሲሆን በበለፀገው አለም ከፍተኛው ነው የሚባለው ነው ፡፡ የጃፓን የትርፍ ግብር ታክስ ከሲንጋፖር እጥፍ ሲሆን በበለፀገው አለም ከፍተኛው ነው የሚባለው ነው፡፡
ቀድሞ ሁለት የጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትሮች ጃፓን ኮምፈርት ሴቶች ተብለው ጉዳት ለደረሰባቸው ሴቶች ጸጸታቸውንና ሃዘናቸውን የገለፁ ቢሆንም በዚህ ያልረኩት ቻይናና ደቡብ ኮርያ ጃፓን ሙሉ ይፋዊ ይቅርታን እንድትጠይቅ ደጋግመው ጠይቀዋል ጃፓን ግን እምቢተኛ ሆና ቆይታለች፡፡
በ1987 ዓ.ም. የጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትንፈር የነበሩት ሰው አሜሪካ የኒውክሊየር የጦር መሳሪያዋን ጃፓን እንድታማሰፍና ጃፓን እንድትከላከል ጠይቀው የነበረ ሲሆን ጃፓን በአሜሪካ የኒውክሊየር የጦር መሳሪያ ትተማመን ነበረ ፡፡ የቀዝቃዛው ጦርነት ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሶ ተጋግሎ በነበረበት በዚህ ወቅት ጃፓን የአሜሪካንን የኒውክሊየር የጦር መሳሪያ ጥላነት ብትሻ አስገራሚ አይሆንም ፡፡ የጃን ሶስት የኒውክየር መርሆዎች የሚባሉት የኒውሊየር የጦር መሳረሪያ ባለቤት ፣ ሰሪም ሆነ ተጠቃሚም እንደማትሆን ፡፡ ጃፖን በአሜሪካ የኒውክሊየር ጥላ እንደምትተማመን አሜሪካን ባለስልጣናት የሚረዱ ሲሆን ፡፡
እ.አ.አ. ከ1860ዎቹ ጀምሮ ጃፓን በአካባዋ ያሉትን ማለትም በደቡብ ምስራቅ እስያ ያሉትን አገራትን የበላይነትን ለማሳየት ስትሞክር የነበረ ሲሆን እስከ የሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ድረስ ይሄ የጀፓን በዙሪያዋ ያሉትን አገራት ሃይሏንና የበላይቷን ፤ ለማሳየት የምታደርገው ቀጥሎ ቆይቷል፡፡
በጃፓን ተማሪዎች በአመት ውስጥ በተደጋጋጋሚ እንዲፈተኑና ፣ ምርጫ ብቻ ከሆነ ፈተና ይልቅ ተማሪዎች ኢሴ እንዲፅፉ መፈተን አስፈላጊ መሆኑን ገልጸዋል ፡፡
ቻይና
ቻይና በሁለት አሃዝ ማደጓ እንዲሁም የዲሞግራፊክ ዴቪደንድ ደግሞ ሰፊ ተጠቃሚ የሃገር ውስጥ ገበያ እንዲኖራት ሲያደርግ ፣ ቻይና በአፍሪካና በላቲን አሜሪካ አገራት ጋር ለአገራቱ ቀለል ያለና አመቺ ስለሆነ ያላት የኢኮኖሚ ሞዴል የተሻለ ተቀባይነት እንዲኖራት አድርጓል ፡፡
አሜሪካ እንደ ቀደሞው የምትፈልገውን የምትልበትና የምታደርግበት ዘመን አብቅቷል ማለት ይቻላል ፡፡ ቻይና የከአለም ባንክን የሚተካ ባንክ በሻግሃይ እንዲቋቋም ስታደርግ በብሪክስ አባልነቷ ፡፡ አሜሪካ ስራዎች ወደ ቻይና መሄዳቸው ሲጎዳት በአንፃሩ ቻይና በዙህ ዚህ ተጠቃሚ ሆናለች ፡፡ በዚህ በርግጥ ቻይና ሙሊ ዋስትና የላትም ምክንያቱም ቻይናም በበኩሏ እድሏን ለቬትናም ለመሳሰሉ እንዲሁም ለአፍሪካ ሀገራትም ጭምር እያጣች ስለሆነ እርሠዋ ጋር የማምረቻ ዋጋ በመናሩ ምክንያት ፡፡ በመግዛት አቅም (ፒፒፒ) ቻይና አሜሪካን አልፋ መሄዷ የአለም የገንዘብ ድርጅት አስታውቋል ፡፡ የመካከለኛው መድብ ሃብት በአሜሪካ በእጅጉን ሲያቆለቁል በቸአንፃ በቻይና የመካከለኛወ መደብ አቅሙ እየፈረጠመ ሄዷል ፡፡
አሜሪካ ቻይናናን መቋቋም ትችላለች ወይ አሜሪካ በጦርነት ውስጥ መዘፈቋ ይህም በርካታ ገንዘብን መጠየቁ አሜሪካ በአጭር ጊዜ በውስጥም ከዞህ በርካታ ጦርነት ፣መውጣቷ አጠራጣሪ ነው ፡፡ ቻይና የኤሌክትሪክ መኮኖችን በተመለከተ ሻንግሃይን ቤጂንግን ያሊሉ የቻይና ከተሞች በአየር ንብረት በመከል የተቸገሩ በመሆኑ በተመለከተ አውሮፓንም አሜሪካንንም አልፋ መሄዷ እርግጥ ነው ፡፡ አሜሪካ ቻይናን እንደ ስጋት ነው የምትመለከታት አሜሪካ ቀድሞም ጃንንን እንዲሁም ጀርመንን እንደ ስጋት ስትመለከት ቆይታለች ፡፡ ነገር ግን ይህ የሚያድጉ አገራትን እንደ ስጋት መመልከት ትክክል መሆኑ አጠራጣሪ ነው ፡፡
‹‹አንዳንድ ሰዎች ሃብታም ይሁኑ ፣ ድህነት መልካም ነገር አይደለም›› ዴንግ ዚዩያዎፔንግ ፡፡ ‹‹ቻይና የተኛች ድራጎን ነች ፣ ስትነሳ ግን አለምን ታንቀጠቅጣለች›› የፈረንሳይ ንጉሰ ነገስት የነበረው ናፖሊዎን ቦናፖርቴ በአንድ ወቀቅት ስለ ቻይና የተናገረው፡፡
ቻይና ባላት ግዚፍ ህዘብ ብዛትና የሚፈጥርላት የሃገር ውስጥ አቅምና ከአፍሪካና ከላቲን አሜሪካ ጋር ባላት ቻይናውያን በአለም ላይ ብዙ መዋእለ ንዋይን ያፈሰሱ ሲሆን በመጪዎቹ አስርት አመታት ቻይና በአለም ላይ ዋና ተዋናይ ትሆናለች ተብሎ ይጠበቃል ፡፡
ከአንድ ወንዝ አጠገብ ቻይና ውስጥ በቀራፂዎች የተሰራው የቡድሀ ሀውልት እጅግ አስደናቂ ከመሆኑ የተነሳ መሬቱ ከአንድ ሺ አመት በኋላም ቢሆን ሀውልቱ ንቅንቅ አላለም ፡፡ ሳይንቲስቶችን አሁን ድረስ የሚያስደንቀው ግን በአንድ ሺህ አመታት በፊት የነበሩ ጥበበኛ የእደጥበብ ባለሙያዎች ሰዎች እነማን እንደነበሩ ምንም እንኳን ታሪክ ዛሬ በስም ባያውቃቸውም እንዴት የመሬት አቀማመጡን አውቀው ማለትም ለመሬት መንቀጥቀጥም ሆነ ለእሳተ ገሞራ እንደማይጋለጥ ተረድተው ቦታውን ሊመርጡት ቻሉ የሚለው አሁንም ድረስ ሳይንቲስችን ያስደንቃል ፡፡
ጠንካራ የቻይና የመገበያያ ገንዘብ ፣ ማለትም ዩዋንና የሰራተኛ ዋጋ መናር 119 ቢሊየን ዶላር በ2015 የውጭ መዋእለ ንዋይ ቻይና ያገኘችው ሲሆን ለአነስተኛ ጭማሪው ማነስ ምክንያቱ ሆኖ ተገኝቷል ፡፡

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s