ስልጣኔና ምጣኔ ሀብት

Ethiopian philosophy & Politics ,law

ስልጣኔዎች የሚፈጠሩት ሰዎች ከጥረት ፣ ከእልህ ፣ ራሳቸውን ጠላት ከሆነ ወገን ለመከላከል ወይንም የሆነ ደረጃ ለመድረስ በሚያደርጉት ጥረት ነው ።በአጭሩ ስልጣኔ የሚፈጠረው ከችግርና ከመከራ ነው ። ለምሳሌ ከግሪክ ስልጣኔ በኋላ አውሮፓውያን ቀድመው እየሰለጠኑ የመጡበት ምክንያት አገራቸው በበረዶ የተሸፈነ ስለሆነ የሚመገቡትን ምግብ ለማምረት ፣ የሚኖሩበትን ቤት ለመስራት ብዙ ማሰብና አእምሯቸውን ማሰራት ነበረባቸው የሚል ንድፈ – ሀሳብ አለ ። በአንፃሩ ግን የምድር ወገብ አካባቢን ብንመለከት አካባቢው በደን የተሸፈነ ሲሆን ፣ አንድ ሰው ቢርበው እንኳን በቀላሉ ወደ ደን ሄዶ አድኖ ወይም ፍራፍሬ ልቅ ለቅሞ መብላት ይችላል ፣ ፀሀይ ከአመት እስከአመት ድረስ ትወጣለች ፣ አፈሩ ለም ነው የተሰጠውን ያበቅላል ፣ ውሀ እንደልብ ነው ስለዚህ ምንም ችግር የለም ። ለመኖር እንደ በረዷማ አካባቢዎች ብዙ መከራና ችግር የለም ።
የስልጣኔዎች ውድቀት መነሾው ምንድነው ቢባል ፣ከስኬት መደራረብ ውድቀት ሊመጣ እንደሚችል መርሳት፣ ቀላል ድሎች ይመጣሉ በሚል ወደ አደገኛ መንገድ ውስጥ መግባት ፣ ነገሮች በፍጥነት እንደሚቀያየሩ አለመረዳት እና ውሎ አድሮ ሊከሰቱ የሚችሉ አደጋዎችን አለማገናዘብ እና ችግሮች እየተደራረቡ ሲመጡ ቁልጭ…

View original post 1,809 more words

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s